መዝሙር 106:47-48 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

47. አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፤ አድነን፤ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እናቀርብ ዘንድ፣አንተን በመወደስ እንጓደድ ዘንድ፣ከሕዝቦች መካከል ሰብስበህ አምጣን።

48. የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፣ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ፤ሕዝብም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 106