መዝሙር 104:34-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. እኔ በእግዚአብሔር ደስ እንደሚለኝ፣የልቤ ሐሳብ እርሱን ደስ ያሰኘው።

35. ኀጥአን ከምድር ገጽ ይጥፉ፤ዐመፀኞች ከእንግዲህ አይገኙ።ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 104