መዝሙር 104:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ምድርን ሲመለከት፣ ትንቀጠቀጣለች፤ተራሮችም እርሱ ሲዳስሳቸው ይጤሳሉ።

መዝሙር 104

መዝሙር 104:27-35