መዝሙር 102:25-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፤ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው።

26. እነርሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ፤እንደ መጐናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ፤እነርሱም ወዲያ ይጣላሉ።

27. አንተ ግን ያው አንተ ነህ፤ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።

መዝሙር 102