መዝሙር 102:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ትነሣለህ፤ ጽዮንንም በርኅራኄ ዐይን ታያለህ፤ለእርሷ በጎነትህን የምታሳይበት ዘመን ነውና፤የተወሰነውም ጊዜ ደርሶአል።

መዝሙር 102

መዝሙር 102:5-17