መዝሙር 10:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ለምን እንዲህ ርቀህ ቆምህ?በመከራ ጊዜስ ለምን ድምፅህን አጠፋህ?

መዝሙር 10

መዝሙር 10:1-8