መክብብ 9:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕያዋን እንደሚሞቱ ያውቃሉና፤ሙታን ግን ምንም አያውቁምና፤መታሰቢያቸው ይረሳል፤ምንም ዋጋ የላቸውም።

መክብብ 9

መክብብ 9:1-13