መክብብ 8:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱን የሚታዘዝ ሁሉ አይጐዳም፤ጥበበኛም ልብ ትክክለኛውን ጊዜና ተገቢውን አሠራር ያውቃል።

መክብብ 8

መክብብ 8:2-14