መክብብ 6:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁን ያለው ሁሉ አስቀድሞ ስም የተሰጠው ነው፤ሰው የሚሆነውም አስቀድሞ የታወቀ ነው፤ከራሱ ይልቅ ከሚበረታ ጋር፣ማንም አይታገልም።

መክብብ 6

መክብብ 6:5-12