መክብብ 5:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአፍህ አትፍጠን፤በእግዚአብሔርም ፊት ማንኛውንም ነገር ለመናገር፣በልብህ አትቸኵል፤እግዚአብሔር በሰማይ፣አንተ ደግሞ በምድር ነህ፤ስለዚህ ቃልህ ጥቂት ይሁን።

መክብብ 5

መክብብ 5:1-4