መክብብ 5:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህ ደግሞ እጅግ ክፉ ነገር ነው፤ሰው እንደ መጣ እንዲሁ ይሄዳል፤የሚደክመው ለነፋስ ስለ ሆነ፣ትርፉ ምንድ ነው?

መክብብ 5

መክብብ 5:8-20