መክብብ 5:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወይም በአንድ መጥፎ አጋጣሚ የጠፋ ብልጽግና ነው፤ልጅ ሲወልድም፣ለእርሱ የሚያስቀርለት ምንም ነገር አይኖርም።

መክብብ 5

መክብብ 5:5-20