መክብብ 5:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ገንዘብን የሚወድ፣ ገንዘብ አይበቃውም፤ብልጽግናም የሚወድ፣ በትርፉ አይረካም፤ይህም ከንቱ ነው።

መክብብ 5

መክብብ 5:7-13