መክብብ 3:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤

መክብብ 3

መክብብ 3:2-10