መክብብ 3:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁን ያለው ከዚህ በፊት የነበረው ነው፤ወደ ፊት የሚሆነውም ቀድሞ የነበረ ነው፤እግዚአብሔርም ያለፈውን መልሶ ይሻዋል።

መክብብ 3

መክብብ 3:8-22