መክብብ 3:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤

መክብብ 3

መክብብ 3:1-8