መክብብ 12:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የብር ሰንሰለት ሳይበጠስ፣የወርቅ ሳሕንም ሳይሰበር፣የውሃ መቅጃው በምንጩ አጠገብ ሳይከሰከስ፣ወይም መንኰራኵሩ በውሃ ጒድጓድ ላይ ሳይሰበር፣

መክብብ 12

መክብብ 12:2-12