መክብብ 12:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ ሁሉ ነገር ከተሰማ ዘንድ፣የነገሩ ሁሉ ድምዳሜ ይህ ነው፤እግዚአብሔርን ፍራ፤ ትእዛዛቱንም ጠብቅ፤ይህ የሰው ሁለንተናዊ ተግባሩ ነውና።

መክብብ 12

መክብብ 12:6-14