መክብብ 11:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የነፋስን መንገድ እንደማታውቅ፣ሕይወት ወይም መንፈስ በእናት ማሕፀን ውስጥ ወደሚገኘው አካል እንዴት እንደሚገባም እንደማታውቅ ሁሉ፣ሁሉን ሠሪ የሆነውን፣ የእግዚአብሔርን ሥራማስተዋል አትችልም።

መክብብ 11

መክብብ 11:1-9