መክብብ 10:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሐሳብህም እንኳ ንጉሥን አትንቀፍ፤በመኝታ ክፍልህም ባለጠጋን አትርገም፤የሰማይ ወፍ ቃልህን ልትወስድ፣የምትበረዋም ወፍ የምትለውን ልታደርስ ትችላለችና።

መክብብ 10

መክብብ 10:14-20