መክብብ 10:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ግብዣ ለሣቅ ያዘጋጃል፤ወይንም ሕይወትን ያስደስታል፤ገንዘብም ካለ ሁሉ ነገር አለ።

20. በሐሳብህም እንኳ ንጉሥን አትንቀፍ፤በመኝታ ክፍልህም ባለጠጋን አትርገም፤የሰማይ ወፍ ቃልህን ልትወስድ፣የምትበረዋም ወፍ የምትለውን ልታደርስ ትችላለችና።

መክብብ 10