መክብብ 1:17-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ከዚያም የጥበብንና የእብደትን፣ የሞኝነትንም ነገር ለመገንዘብ ራሴን አተጋሁ፤ ይህም ነፋስን እንደ መከተል መሆኑን ተረዳሁ።

18. ጥበብ ሲበዛ፣ ትካዜ ይበዛልና፤ዕውቀት ሲጨምርም ሐዘን ይበዛል።

መክብብ 1