መሳፍንት 8:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ይሩባኣል የተባለው ጌዴዎን ያደረገላቸውን በጎ ነገር ሁሉ አስበው ለቤተ ሰቡ ውለታ መላሽ ሆነው አልተገኙም።

መሳፍንት 8

መሳፍንት 8:28-35