መሳፍንት 6:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ወደ እርሱ ዘወር ብሎ፣ ‘ሂድ፤ ባለህ ኀይል እስራኤላውያንን ከምድያማውያን እጅ ነጻ እንድ ታወጣ የምልክህ እኔ አይደለሁምን? አለው”።

መሳፍንት 6

መሳፍንት 6:10-15