መሳፍንት 5:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የሲሣራ እናት በመስኮት ተመለከተች፤በዐይነ ርግቡ ቀዳዳም ጮኻ ተጣራች፤‘ለምን ሠረገላው ሳይመጣ ዘገየ?የሠረገሎቹስ ድምፅ ለምን ጠፋ?’ አለች።

መሳፍንት 5

መሳፍንት 5:22-31