መሳፍንት 5:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር መልአክ፣ ‘ሜሮዝን ርገሙ፤’‘ሕዝቧንም አብራችሁ ርገሙ፤ከኀያላን ሰልፍ እግዚአብሔርን ለመርዳት፣በእግዚአብሔርም ጐን ለመቆም አልመጡምና’ አለ።

መሳፍንት 5

መሳፍንት 5:20-30