መሳፍንት 4:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ “በድንኳኑ በር ላይ ቁሚ፤ ማንም ሰው መጥቶ፣ “እዚህ ሰው አለ?” ቢልሽ፣ “የለም በይ” አላት።

መሳፍንት 4

መሳፍንት 4:10-24