መሳፍንት 20:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ የተገደለችው ሴት ባል ሌዋዊ እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እኔና ቍባቴ በዚያ ለማደር በብንያም ወደምትገኘው ወደ ጊብዓ መጣን።

መሳፍንት 20

መሳፍንት 20:1-14