መሳፍንት 17:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሚካም፣ “የየት አገር ሰው ነህ?” ሲል ጠየቀው።እርሱም፣ “እኔ በይሁዳ ምድር ከምትገኝ ከቤተ ልሔም የመጣሁ ሌዋዊ ነኝ፤ መኖሪያ ስፍራ እፈልጋለሁ” አለው።

መሳፍንት 17

መሳፍንት 17:1-13