መሳፍንት 16:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳምሶን እጁን ይዞ የሚመራውን ልጅ፣ “ቤተ ጣዖቱ ደግፈው ወደ ያዙት ምሰሶዎች አስጠጋኝና ልደገፋቸው” አለው።

መሳፍንት 16

መሳፍንት 16:21-31