መሳፍንት 16:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቡም ሳምሶንን ባዩት ጊዜ፣ አምላካቸውን ዳጎንን በማመስገን፣“ምድራችንን ያጠፋውን፣ብዙ ሰው የገደለብንን፣ ጠላታችንን፣አምላካችን በእጃችን አሳልፎ ሰጠን” አሉ።

መሳፍንት 16

መሳፍንት 16:20-31