መሳፍንት 15:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳምሶንም መልሶ፣ “ከእንግዲህ በፍልስጥኤማውያን ላይ በሚደርሰው ጒዳት ተጠያቂ አልሆንም” አላቸው።

መሳፍንት 15

መሳፍንት 15:1-5