መሳፍንት 15:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የይሁዳም ሰዎች፣ “ልትወጉን የመጣችሁት ለምንድን ነው?” ሲሉ ጠየቋቸው።እነርሱም “እኛ የመጣነው ሳምሶንንልና ስርና ያደረገብንን ልናደርግበት ነው” ብለው መለሱላቸው።

መሳፍንት 15

መሳፍንት 15:4-19