መሳፍንት 15:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከጥቂት ጊዜ በኋላ በስንዴ መከር ወራት ሳምሶን አንድ የፍየል ጠቦት ይዞ ሚስቱን ለማየት ሄደ፤ እርሱም፣ “ሚስቴ ወዳለችበት ጫጒላው ቤት ልግባ” አለ፤ አባቷ ግን እንዲገባ አልፈቀደለትም።

መሳፍንት 15

መሳፍንት 15:1-5