መሳፍንት 14:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰባተኛው ቀን ፀሓይ ከመጥለቋ በፊት የከተማው ሰዎች፣“ከማር የጣፈጠ ምን ተገኝቶ?ከአንበሳስ ወዲያ ብርቱ ከየት መጥቶ!” አሉት።ሳምሶንም መልሶ፣“በጊደሬ ባላረሳችሁ፣እንቈቅልሼንም ባልፈታችሁ” አላቸው።

መሳፍንት 14

መሳፍንት 14:16-19