መሳፍንት 13:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከወይን ተክል የሚገኝ ማንኛውንም ነገር አትብላ፤ የወይን ጠጅም ሆነ ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጣ፤ ርኵስ ነገር አትብላ፤ ያዘዝኋትንም ሁሉ ታድርግ።”

መሳፍንት 13

መሳፍንት 13:9-21