መሳፍንት 11:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አሞራውያንን ከሕዝቡ ከእስራኤል ፊት አሳዶ ካስወጣቸው፣ አንተ ለመውሰድ ምን መብት አለህ?

መሳፍንት 11

መሳፍንት 11:18-26