ሕዝቅኤል 9:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም እየሰማሁ፣ ለሌሎቹ እንዲህ አለ፤ “በከተማዋ ሁሉ እርሱን ተከትላችሁ ግደሉ፤ አዘኔታና ርኅራኄ አታሳዩ፤ ግደሉ፤

ሕዝቅኤል 9

ሕዝቅኤል 9:1-9