ሕዝቅኤል 7:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁንም መጨረሻሽ ደርሶአል፤ ቍጣዬን በአንቺ ላይ አፈሳለሁ፤ እንደ አካሄድሽ እፈርድብሻለሁ፤ ስለ ጸያፍ ተግባርሽ ሁሉ ተገቢውን ቅጣት እከፍልሻለሁ።

ሕዝቅኤል 7

ሕዝቅኤል 7:1-8