ሕዝቅኤል 7:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እጅግ የከፉትን ከአሕዛብ አምጥቼ ቤቶቻቸውን እንዲነጥቁ አደርጋለሁ፣ የኀያላኑንም ትዕቢት አጠፋለሁ፤ መቅደሳቸውም ይረክሳል።

ሕዝቅኤል 7

ሕዝቅኤል 7:18-27