ሕዝቅኤል 5:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የከበባው ጊዜ ሲፈጸም የጠጒሩን ሢሶ በከተማው ውስጥ አቃጥለው፤ ሌላውን ሢሶ ጠጒር በከተማዪቱ ዙሪያ ሁሉ በሰይፍ ቈራርጠው፤ የቀረውንም ሢሶ ደግሞ ለነፋስ በትነው፤ እኔም በተመዘዘ ሰይፍ አሳ ድዳቸዋለሁና።

ሕዝቅኤል 5

ሕዝቅኤል 5:1-8