ሕዝቅኤል 47:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የምድሪቱ ወሰን ይህ ነው፤“በሰሜን በኩል ከታላቁ ባሕር አንሥቶ በሔትሎን መንገድ በሐማት መተላለፊያ አድርጎ እስከ ጽዳድ ይደርሳል፤

ሕዝቅኤል 47

ሕዝቅኤል 47:8-21