ሕዝቅኤል 4:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ “መልካም ነው፤ በሰው ዐይነ ምድር ሳይሆን፤ እንጀራህን በኩበት እንድ ትጋግር ፈቅጄልሃለሁ” አለኝ።

ሕዝቅኤል 4

ሕዝቅኤል 4:12-17