ሕዝቅኤል 39:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእንግዲህ ፊቴን ከእነርሱ አልሰውርም፤ መንፈሴን በእስራኤል ቤት ላይ አፈሳለሁና፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።”

ሕዝቅኤል 39

ሕዝቅኤል 39:24-29