ሕዝቅኤል 36:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ከኀጢአታችሁ ሁሉ በማነጻችሁ ቀን፣ ከተሞቻችሁ እንደ ገና መኖሪያ ይሆናሉ። የፈረሱትም እንደ ገና ይታደሳሉ።

ሕዝቅኤል 36

ሕዝቅኤል 36:29-38