ሕዝቅኤል 35:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከተሞችህን ፍርስራሽ አደርጋቸዋለሁ፤ ባድማ ትሆናለህ፤ ከዚያም እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቃለህ።

ሕዝቅኤል 35

ሕዝቅኤል 35:1-5