ሕዝቅኤል 34:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደካሞቹን በጎች በጐናችሁና በትከሻችሁ ስለምት ገፈትሩ፣ እስኪባረሩም ድረስ በቀንዳችሁ ስለምትወጓቸው፣

ሕዝቅኤል 34

ሕዝቅኤል 34:15-23