ሕዝቅኤል 33:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካደረጓቸው አስጸያፊ ነገሮች ሁሉ የተነሣ፤ ምድሪቱን ጠፍና ባድማ በማደርግበት ጊዜ፣ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ያውቃሉ።’

ሕዝቅኤል 33

ሕዝቅኤል 33:23-33