ሕዝቅኤል 32:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የሰው ልጅ ሆይ፤ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን ሙሾ አውርድ፤ እንዲህም በለው፤“ ‘አንተ በሕዝቦች መካከል እንደ አንበሳ፣በባሕሮችም ውስጥ እንደ አስፈሪ አውሬ ነህ፤በወንዞችህ የምትንቦጫረቅ፣ውሃውን በእግርህ የምትመታ፣ምንጮችን የምታደፈርስ ነህ።

ሕዝቅኤል 32

ሕዝቅኤል 32:1-7