ሕዝቅኤል 31:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የሰው ልጅ ሆይ፤ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖንና ስፍር ቍጥር ለሌለው ሕዝቡ እንዲህ በል፤“ ‘በክብር ከአንተ ጋር ማን ሊወዳደር ይችላል፤

ሕዝቅኤል 31

ሕዝቅኤል 31:1-6